ቀጣይ ፍለጋ
ባህል ማለት ከትዉልድ ትዉልድ እየተንከባለለ የሚመጣ የህብረተሰብ መረጃ ነዉ። ስለ ባህል ስናወራ ስለተፈጥሮ እናነሳለን። ባህል እና ብዛሃ ህይወት ቁርኝት ያለዉ ሊለያይ የማይችል ክስተት ነዉ። »
ባህል እና ብዛሃ ህይወት ቁርኝት ያለዉ ሊለያይ የማይችል!
እዚህ በጀርመን የአዉሮጻዉያኑ 2010 አ.ም የባህል ማዕከል በተሰኘዉ በሩር አዉራጃ በሚገኘዉ ስድሳ ኪሎ ሜትር አዉራ ጎዳና ላይ ስለተደረገዉ የደግስ ፈንጠዝያ እንዲሁም አንዲት በቅርቡ ወደ ጀርመን የመጣች የባህል መዚቃ መሳርያ ተጫዋች በቅንብሩ ይዞአል ለቅንብሩ አዜብ ታደሰ ነኝ መልካም ቆይታ »
ከአገሪ ስወጣ ክራሪን ይዤ ነዉ
ታድያስ ! ተነሱ ወደ አፍሪቃ እንሂድ ይሰኛል ሰሞኑን በጀርመን ብቅ ያለዉ የሙዚቃ አልብም። በተለያዩ አፍሪቃ አገሮች በሚነገሩ ቋንቋዎች የተቀናበረዉ የሙዚቃ አልብም ታድያስ ወደ አፍሪቃ እንሂድ በማለት አድማጩን በስነ-ልቦና የአፍሪቃ አገራትን ባህል ቋንቋን ያስቀኛል። »
እናቴ በህጻንነቴ የኢትዮጽያን ባህል አስተምራኛለች!
በዓለም የመጀመሪያው በስዕል ተደግፎ የተጻፈ መጽሐፍ ቅዱስ በኢትዮዽያ ተገኘ። መጽሐፍ ቅዱሱ የተገኘው በሰሜን ኢትዮዽያ በትግራይ ክልል አድዋ አከባቢ በሚገኘው የአባ ገሪማ ገዳም ውስጥ ነው። »
የመጀመሪያው ባለ ስዕል መጽሐፍ ቅዱስ
በወላይታ ቋንቋ ሳሮ አክቴ እንበላችሁ!እንደምን ዋላችሁ ማለት ነዉ! የብሄር ብሄረሰቦች መኖርያ ኢትዮጽያችን ህዝቦችዋ የተለያዩ ዉብ ባህል አላቸዉ። »
የከብት ቆጠራ ባህል!
Suchbegriff(e)
Suchen inክፍል>ሁሉም ክፍሎች>>ይዘት>>>ዜና>>>ኢትዮጵያ/አፍሪቃ>>>ዓለም>>>አውሮጳ/ጀርመን>>>ኤኮኖሚ>>>ሳይንስ/ቴክኒክ>>>ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ>>>ስፖርት>>>ባሕል እና ሌሎች>>የጀርመንኛ ትምሕርት >>>ጀርመንኛ መማር>>>>Deutsch - warum nicht?>>>>Wieso nicht?>>>>Marktplatz>>>ጀርመንኛ ማስተማር>>>>Deutsch - warum nicht>>>>Wieso nicht?>>>ጀርመንኛ XXL>>DW-RADIO>>>ለማዳመጥ>>>አድራሻ>>DW-TV>>>መርሐ-ግብር በእንግሊዝኛ>>Interactive>>>Podcast>>>Mobile>>>RSS
Zeitraumከእስከ
Download Font
DW-TV EUROPE live
Im Focus
We're sorry, due to legal issues this content can not be transmitted as live stream.
If you are inside the United States, it is still possible for you to enjoy DW-TV. For more information, please click here.
Amharic Program DW
የጀርመን ጠንካራ የበጀት ቁጠባ የጀርመን ጠንካራ የበጀት ቁጠባ
SMS-ይላኩልን
ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ
በማድመጥ መማር
Amharic via RSS
ትዊተር
ዝግጅቶቻችንን በትዊተር መከታተል ይቻላል።