ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | 27.07.2010
የተሻለ የደን ይዞታ ያስፈልጋል
በዚህ ዘገባ መሠረት ኢትዮጵያ የቀደመቻቸዉ አገራት ከሰሃራ በረሃ ዳር ላይ የሚገኙትና ተፅዕኖዉ የሚያጠቃቸዉ እንደነማሊ፤ ኒዠርና ሞሪታንያ የመሳሰሉት አገራት ናቸዉ። ጥናቶች በተደጋጋሚ እንዳመለከቱትም ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች የደን ይዞታቸዉ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የሚገኝ አገራት ከጥቂት አስርት ዓመታት በኋላ የደን ሃብታቸዉ ጨርሶ ሊጠፋ ይችላል የሚል ነዉ።
ሸዋዬ ለገሠ፤
ሂሩት መለሠ



















